FOR DIASPORAS




ጤና ይስጥልን፣

መጀመሪያ የህሊና ጥያቄ ብንጠይቅዎት፣

አገር ቤት ያሉት ቤተሰብዎ፣ ዘመድ አዝማድዎ

  • ቢታመሙ፣ አደጋ ቢደርስባቸው እንድንደርስ ይፈልጋሉ?
  • ንብረታቸውስ በቃጠሎ በግጭት በስርቆት ቢጠፋ ዋስትና መስጠት ይፈልጋሉ?

እርስዎስ መቼም ኢትዮጵያዊ ነዎትና አገር መግባት አይቀሬ ነውና “ኢንቨስት” ማድረግ ቢፈልጉስ?

  • ወደ አገር ሲመጡ ለንብረትዎ ዋስትና አያስፈልግዎትም?
  • አገር በመግባትስ “ኢንቨስት”ለማድረግም ቢፈልጉ መረጃ አይሹም?

 

 

Fill Request form Now!

     

ውድ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን

በርቀት ያሉትን ቤተሰብዎን፣ ዘመድ አዝማድና ወዳጅዎን ምናልባትም በክፉ ቀን የረዱዎትን ሁሉ ከቀን ቀን ያስታውሱዋቸዋል፤ የቻሉትንም ያህል እየረዱ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ድንገተኛ አደጋ ወይም ሕመም ሲያጋጥማቸው በአስቸኳይ ገንዘብ ይልኩም ይሆናል ምናልባትም በጊዜው ሳይደርስ ወይም ሳይሰጥ ሁኔታዎች ተባብሰው ይሆናል፡፡ ይህንን በላኪውና በተቀባዩ በኩል ያለውን ችግር በጥልቀት በማጤን ኒያላ ኢንሹራንስ ሁኔታዎችን አመቻችቷል በመሆኑም በውጭ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ ላሉ ቤተዘመዶቻቸው የሕክምና፣ የአደጋ፣ የሕይወት፣ የንብረት ዋስትና መግዛት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የሽፋኖቹን ዝርዝር ይመልከቱ ከዚያም ሲጨርሱ የዋስትና ቅጹን ይሙሉ፡፡

 

 

ተልዕኮአችን አለኝታዎን ማስከበር ነው!

 

We know you do!

Nyala Insurance is right here to give you that special service!

Do you know the benefits you buy?

Hospitalization both for natural and accidental bodily injury up to the limit of cover purchased for each and with minimal premium !

Please contact our agents in USA or visit our website as and when you wish to insure yours and your loved ones property. Please note there is a requirement to survey the risk of the property and estimate its insurable value in order to compute the appropriate rate. See details of the coverages for further information.


Medical Insurance | Travel Insurance |Application form | Agents | FAQ
Home |About Us | Products | Service Units | FAQ | Contact Us
©2005 Nyala Insurance S. C.