1. በሦስተኛ ወገን ላይ ለሚደርስ ጉዳት ብቻ የሚሰጥ ሽፋን (Third party only)

በዚህ የመድን ሽፋን በሦስተኛ ወገን ላይ ለሚደርስ የንብረት ወይም በአካል ላይ ለሚደርስ የመቁሰል ወይም የሞት አደጋ ምክንያት መድን የገባው ሰው የሚደርስበትን ዕዳ ይሽፍናል፡፡
 
Third party only provides cover in respect of liability incurred through death or injury to a third party or damage to third party property.
 

2. የእሳት አደጋና ስርቆትን ጨምሮ በሦስተኛ ወገን ላይ ለሚደርስ ጉዳት ብቻ የሚሰጥ ሽፋን (Third party, fire and theft)

ይህ የመድን ሽፋን በተ.ቁ. 1 ከተጠቀሱት ሽፋኖች በተጨማሪ በእሳት ቃጠሎ በስርቆትና በዝርፊያ በተሽከርካሪ ላይ ለሚደርስ አደጋ የመድን ሽፋን ይሰጣል፡፡
 
Third party fire and theft provides the above cover and in addition includes cover for damage to the vehicle from fire or theft.
 

3. ጠቅላላ ሽፋን (Comprehensive)

በተ.ቁ. 1 እና 2 ከተጠቀሱት የመድን ሽፋን በተጨማሪ በተሽከርካሪ ላይ አደጋ ቢደርስ የመድን ሽፋን ይሰጣል፡፡ ይህ የመድን ሽፋን በተጨማሪ ውል በሚደረግ ስምምነት መሰረት ሌሎች አደጋዎችን ማለትም በአደጋው ጉዳት ለሚደርስባቸው ተሣፋሪዎች፣ በሽፍታ ወገን ሆን ተብሎ በሚደርስ ጉዳት ጋር የተያያዘ ህጋዊ ሃላፊነት፣ ከድንበር ወሰኖች ውጭ የሚደርሱ ጉዳቶችን የመድን ሽፋን እንዲያገኙ ማድረግ ይቻላል፡፡
 
Comprehensive: - provides cover as above and in addition includes cover for accident, loss of or damage to the vehicle itself. The cover can be extended by endorsement and extension to cover Passenger accident benefit, BSG passengers' legal liability, territorial limit, malicious damage, etc.
የጉዳት ካሣን በፍጥነት ለመክፈል መሟላት ከሚገባቸው ማስረጃዎችና ቅድመ ሁኔታዎች መሀከል፣
  • በአግባቡ የአደጋ ማስታወቂያ ቅፅ መሙላት
  • ቀሪ ያልተከፈለ አረቦን መክፈል
  • የመድን ሽፋን በተሰጠው ግለሰብ/ድርጅት መከፈል የሚገባው የመነሻ ክፍያ በቅድሚያ መክፈል
  • የአሽከርካሪው /ሾፌሩ/ የመንጃ ፈቃድ ኮፒ
  • የፖሊስ ሪፖርት መቅረብ አለባቸው
  Documents and condition to be fulfilled for prompt claim settlement includes 
  • Duly completed claim notification form
  • Outstanding Premium should be settled
  • Excess must be paid
  • Copy of driving license of the driver
  • Police Report

Third Party only | Third Party fire & theft| Comprehensive
Home |About Us | Products | Service Units | FAQ | Contact Us
©2005 Nyala Insurance S. C.