ይህ ውል በድንገተኛ በውጫዊና በአይን በሚታይ አደጋ ሳቢያ በሚደርስ የአካል መቁሰል አደጋ ምክንያት የሚመጣ የአካል ጉዳት ወይም ሞትን የሚሽፍን ሲሆን ይህ የአካል መቁሰል ግን ለደረሰው የአካል ጉዳት ወይም ሞት ብቸኛና ቀጥተኛ መንሰኤ መሆን አለበት፡፡
የመድን ሽፋኑ በተጨማሪ ውል ለህመምተኞች የህክምና ወጪ እንዲሽፍን ሊደረግ ይችላል፡፡
|
|
የጉዳት ካሳን በፍጥነት ለመክፈል መሟላት ከሚገባቸው ማስረጃዎች መካከል፣
|
- በአግባቡ የተሞላ የአደጋ ማስታወቂያ ቅፅ
- የህክምና ፈቃድ ማስረጃ
- የሐኪም የአካል ጉዳተኝነት ማስረጃ ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
|
| የሞት አደጋ በሚደርስበት ጊዜ ደግሞ በተጨማሪ |
- የፖሊስ ሪፖርት
- የሬሳ ምርምራ ሰርተፊኬት
- ከፍርድ ቤት የተሰጠ የወራሽነት ማስረጃ ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
|
|
Covers bodily injury caused by violent accidental external and visible means, which injury shall independently of any other cause be the direct and immediate cause of death, loss, or disablement. The cover can be extended by endorsement to cover medical expenses for illness
|