ይህ ውል የመድን ገቢው ንብረቶች ወይም በመድን ገቢው ቤት በአደራ ወይም በኮሚሽን የተቀመጡ ንብረቶች ሀይልን ተጠቅሞ በመግባት ለሚደርስ ዘረፋ የመድን ሽፋን ይስጣል፡፡ |
|
Provides cover for property belonging to the insured, held by insured in trust or on commission whilst within the premises, against theft following forcible entry.
|
|
የጉዳት ካሳን በፍጥነት ለመክፈል መሟላት ከሚገባቸው ማስረጃዎችና ቅድመ ሁኔታዎች መሀከል፣
- በአግባቡ የተሞላ የአደጋ ማስታወቂያ ቅፅ
- የፖሊስ ሪፖረት
- በጥበቃ ሰራተኞች የተሰጠ የፅሁፍ መግለጫ
- የንብረት ዝርዝር ማስታወቂያ
- የሂሳብ መዛግብት
- የሽያጭና የግዢ ደረሰኞች ተሟልተው መቅረብ አለባቸው
|
|
Documents and condition to be fulfilled for prompt claim settlement includes,
- Duly completed claim notification form
- Police report
- Statement given by the watchman
- Stock declaration
- Books of account
- Sales and purchase invoice
|