ይህ ውል ጥሬ ገንዝብ፣ የባንክ ሰነዶች፣ ቼኮች፣ የፖስታ ትዕዛዞች፣ የገንዘብ ማዘዣዎች፣ የቀረጥ ቴምብሮች፣ ከንግድ ተቋማት ወይም ከመድን ገቢው ቤት ወይም ወደ ባንክ በሚወሰድበት ወይም ባንክ በሚመለስበት ወቅት ቢዘረፍ የመድን ሽፋን ይሰጣል፡፡ |
|
የጉዳት ካሳን በፍጥነት ለመክፈል መሟላት ከሚገባቸው ማስረጃዎች መካከል፣ |
- በአግባቡ የተሞላ የአደጋ ማስታወቂያ ቅፅ
- በመ/ቤቱና በውጭ ኦዲተሮች የኦዲት ሪፖርት
- የገንዝብ ያዡ የፅሁፍ መግለጫ
- የፖሊስ ሪፖርት ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
|
|
Provides compensation to the insured in the event of money (Cash, bank notes, currency notes, cheques , postal orders, money orders, current postages, revenue stamps) being stolen either from the business premises, his own home, or while it is being carried to or from the bank.
|