PRODUCTS


ይህ ውል አንድ ሠራተኛ በስራው ቦታ ላይ እያለ በስራ ጊዜና ከስራው ጋር በተያያዘ ምክንያት በሚደርስበት አደጋ ምክንያት ወይም በስራ ምክንያት በሚመጣ በሽታ ለሚደርስበት የአካል ጉዳት ወይም ሞት የመድን ሽፋን ይሰጣል፡፡

የጉዳት ካሣን በፍጥነት ለመክፈል መሟላት ከሚገባቸው ማስረጃዎችና ቅድመ ሁኔታዎች መሀከል፣
  • በአግባቡ የተሞላ የአደጋ ማስታወቂያ ቅፅ
  • የህክምና ፈቃድ ማስረጃ
  • የቋሚ የአካል ጉዳተኝነት ማስረጃ ተሟልቶ መቅረብ አለባቸው፡፡
የሞት አደጋ በሚደርስበት ጊዜ ደግሞ በተጨማሪ
  • የፖሊስ ሪፖርት
  • የሬሳ ምርመራ ሰርተፊኬት
  • ከፍርድ ቤት የተሰጠ የወራሽነት ማስረጃ ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡

Provides cover for any worker in the insured's immediate service engaged at work suffering death or bodily injury by accident or occupation­al diseases occurring at the place of work & dur­ing the time of work and in connection with his employment.

Documents and condition to be fulfilled for prompt claim settlement includes

  • Duly completed claim notification form
  • Outstanding premium should be settled
  • Police report and Fire Brigade report
  • Stock declaration and ownership evidence
  • Books of accounts, sales and purchase invoices
  • Settle the deductibles as applicable
  • Clearance from Mortgager, if any

  • .
    Home |About Us | Products | Service Units | FAQ | Contact Us
    ©2005 Nyala Insurance S. C.